Breaking News >> News >> FanaBC


የፑቲን ስልጣን የሚወሰነው በመረጧቸው ሩሲያውያን እንጂ በባይደን አይደለም – የክሬምሊን ቃል አቀባይ


Link [2022-03-27 18:54:31]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሬዚዳንት ፑቲን ስልጣን የሚወሰነው በመረጧቸው ሩስያውያን እንጂ በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አይደለም ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሜትሪ ፔስኮቭ ተናገሩ፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በፖላንድ ከዩክሬን ባለስልጣናት ጋር በነበራቸው ውይይት፥ ፑቲን በስልጣን ላይ መቆየት የለባቸውም ማለታቸውን ተከትሎ ነው ክሬምሊን ይህን ምላሽ የሰጠችው፡፡ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሜትሪ ፔስኮቭ ከሮይተርስ […]

The post የፑቲን ስልጣን የሚወሰነው በመረጧቸው ሩሲያውያን እንጂ በባይደን አይደለም – የክሬምሊን ቃል አቀባይ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:23:50