Breaking News >> News >> FanaBC


ደመናን የማበልፀግ ቴክኖሎጂን በመጠቀም በድርቅ ተጎድተው በቆዩት የቦረናና ኮንሶ አካባቢዎች ከመካከለኛ እስከ ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ አገኙ


Link [2022-03-27 16:14:39]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ደመናን የማበልፀግ ቴክኖሎጂን በመጠቀም መደበኛ ዝናብ ባለማግኘታቸው በድርቅ የተጎዱት የቦረናና ኮንሶ አከባቢዎች ከመካከለኛ እስከ ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ አገኙ። ካለፈው ረቡዕ ጀምሮ በአካባቢዎቹ ደመናን የማበልጸግ ስራ ተከናውኗል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ ያገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፥ ደመና የማበልፀግ ስራውን ተከተሎም በሰሜን ምስራቅ ኮንሶና በደቡብ ወንጮ አከባቢ ከባድ […]

The post ደመናን የማበልፀግ ቴክኖሎጂን በመጠቀም በድርቅ ተጎድተው በቆዩት የቦረናና ኮንሶ አካባቢዎች ከመካከለኛ እስከ ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ አገኙ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:59:11