Breaking News >> News >> FanaBC


የኢትዮጵያን የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ለጂቡቲ ገበያ ለማቅረብ ስምምነት ተደረሰ


Link [2022-03-26 15:15:08]



 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ አዳዲስ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን ለጂቡቲ ገበያ ለማቅረብ ተስማሙ፡፡ የመጀመሪያው የኢትዮ-ጅቡቲ የአትክልትና ፍራፍሬ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በወቅቱም በርካታ የኢትዮጵያ ፍራፍሬና አትክልት ላኪዎች ከ20 በላይ ጥራት ያላቸውን ምርቶች ለዋና ዋና የጅቡቲ ገበያዎች ለማቅረብ ተስማምተዋል። በኢትዮጵያ ሆርቲካልቸር አምራች ላኪዎች ማኅበር የተዘጋጀው የቢዝነስ ለቢዝነስ ውይይት ክፍተቶችን ለመገምገም […]

The post የኢትዮጵያን የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ለጂቡቲ ገበያ ለማቅረብ ስምምነት ተደረሰ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:02:23