Breaking News >> News >> FanaBC


ሰብዓዊ ድጋፉን ለማፋጠን መንግስት ያሳለፈው የግጭት ማቆም ውሳኔ በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በመልካምነት የታየ ነው – የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን


Link [2022-03-26 13:58:33]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ሰብዓዊ ድጋፉን ማሳለጥን መሠረት ያደረገው የግጭት ማቆም ውሳኔ በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በመልካምነት የታየ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ የዜጎችን ህይወት ቅድሚያ የሰጠው የመንግስት ውሳኔ ሀገራት በበጎ የተመለከቱትና የተቀበሉት መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የመንግስት ሰብዓዊ ድጋፉን ለማፋጠን የግጭት ማቆም […]

The post ሰብዓዊ ድጋፉን ለማፋጠን መንግስት ያሳለፈው የግጭት ማቆም ውሳኔ በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በመልካምነት የታየ ነው – የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:01:07