Breaking News >> News >> FanaBC


በትግራይ ክልል የሚደረገው የሰብአዊ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ


Link [2022-03-26 13:58:33]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚደረገው የሰብአዊ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷አሸባሪው ህወሓት ትልቅ እንቅፋት ቢሆንም በትግራይ ክልል የሚደረገው የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት ግን አሁንም ድረስ ተጠናክሮ ቀጥሏል ብለዋል:: በህወሓት አሸባሪ ቡድን ምክንያት በየብስ ትራንስፖርት አማራጭ […]

The post በትግራይ ክልል የሚደረገው የሰብአዊ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:59:40