Breaking News >> News >> FanaBC


ለህዝብ እንዲከፋፈል የመጣን ስኳር ለግልጥቅማቸው ለማዋል የሞከሩ የሸማቾች ህብረት ሥራ ማህበር ሰራተኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ


Link [2022-03-26 13:58:33]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህዝብ እንዲከፋፈል የመጣን ስኳር ለግልጥቅማቸው ለማዋል የሞከሩ የሸማቾች ህብረት ሥራ ማህበር ሰራተኞች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡   ሰራተኞቹ በየካ ክፍለ ከተማ የተሰጣቸውን ኃላፊነት እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም ለህዝብ እንዲከፋፈል የመጣን ስኳር ለህጋዊ ነጋዴዎች የሚወጣ ድርሻ በማስመሰል ለግል ጥቅማቸው ለማዋል ሲያሥጭኑ ነው በቁጥጥር ሥር የዋሉት፡፡ […]

The post ለህዝብ እንዲከፋፈል የመጣን ስኳር ለግልጥቅማቸው ለማዋል የሞከሩ የሸማቾች ህብረት ሥራ ማህበር ሰራተኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:00:39