Breaking News >> News >> FanaBC


ለዘመናት የቅራኔ ምክንያት የነበሩ ልዩነቶችን በውይይት ለመፍታት ህብረተሰቡ በአገራዊ የምክክር ሂደት ውስጥ በንቃት እንዲሳተፍ ተጠየቀ


Link [2022-03-26 13:58:33]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለዘመናት የቅራኔ ምክንያት የነበሩ ልዩነቶችን በውይይት ለመፍታት ሁሉም ህብረተሰብ በንቃት እንዲሳተፍ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሰላም እናቶች ጠየቁ። አገራዊ የምክክር ኮሚሽን የመጀመሪያውን የትውውቅ ሁነት ከሀይማኖት አባቶች ፤ ከሀገር ሽማግሌዎችና አባገዳዎች የሰላም እናቶች ጋር ትናንት ማድረጉ ይታወቃል። ፋና ብሮድካስቲንግ ያነጋገራቸው አባቶች በዚሁ ጊዜ እንዳሉት፥ በህዝቦች መካከል የነበሩ ቅራኔዎችን  […]

The post ለዘመናት የቅራኔ ምክንያት የነበሩ ልዩነቶችን በውይይት ለመፍታት ህብረተሰቡ በአገራዊ የምክክር ሂደት ውስጥ በንቃት እንዲሳተፍ ተጠየቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:23:47