Breaking News >> News >> FanaBC


በህልውና ዘመቻው የላቀ የስራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የልዩ ዘመቻዎች ሃይል እና የሪፐብሊኩ የጥበቃ ሃይል አመራሮች እና አባላት የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡


Link [2022-03-26 13:58:33]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህልው እና የህግ ማስከበር ዘመቻ እንዲሁም በዘመቻ ለህብረ ብሔራዊ አንድነት በተካሄደው ሀገር የማዳን ዘመቻ የላቀ የስራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የልዩ ዘመቻዎች ሃይል እና የሪፐብሊኩ የጥበቃ ሃይል አመራሮች እና አባላት የሜዳልያ እና እውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡   በመርሃ ግብሩ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ […]

The post በህልውና ዘመቻው የላቀ የስራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የልዩ ዘመቻዎች ሃይል እና የሪፐብሊኩ የጥበቃ ሃይል አመራሮች እና አባላት የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:00:31