Breaking News >> News >> FanaBC


ከተማ አስተዳደሩ ከህብረተሰቡ የተለያዩ ቅሬታዎችንና ጥቆማዎችን የሚቀበልበት የስልክ ቁጥሮችን ይፋ አደረገ


Link [2022-03-26 02:16:25]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከህብረተሰቡ የተለያዩ ቅሬታዎችንና ጥቆማዎችን የሚቀበልበት የስልክ ቁጥሮችን ይፋ አድርጓል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ከህብረተሰቡ ጋር ውይይቶችን ሲያካሂድ የቆየ ሲሆን ፥ በውይይቶቹም ከህብረተሰቡ በርካታ ጠቃሚ ሃሳቦችንና ግብአቶችን ማሰባሰብ መቻሉ ተገልጿል፡፡ አሁንም ህብረተሰቡን ለማዳመጥ ተጨማሪ አማራጮችን መዘርጋት አስፈላጊ በመሆኑ ማንኛውም ሰው ካለበት ሆኖ ጥቆማዎችን መስጠት የሚችልበት የስልክ […]

The post ከተማ አስተዳደሩ ከህብረተሰቡ የተለያዩ ቅሬታዎችንና ጥቆማዎችን የሚቀበልበት የስልክ ቁጥሮችን ይፋ አደረገ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:31:06