Breaking News >> News >> FanaBC


መንግስት ያስተላለፈው የሰላም ውሳኔ ተቀባይነት ያለው እርምጃ መሆኑን የተለያዩ አገራት ገለጹ


Link [2022-03-26 02:16:25]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ አገራት የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን ለማሳለጥ ይቻል ዘንድ ግጭት ለማቆም መወሰኑን አድንቀዋል።   አውስትራሊያ፥የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች አስፈላጊውን የሰብዓዊ እርዳታ ለማድረስ ይቻል ዘንድ ግጭት ለማቆም ያሳለፈውን ውሳኔ እንደምትደግፍ አስታውቃለች፡፡   በአካባቢው እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠትም ሁለቱ ወገኖች የሚጠበቅባቸውን […]

The post መንግስት ያስተላለፈው የሰላም ውሳኔ ተቀባይነት ያለው እርምጃ መሆኑን የተለያዩ አገራት ገለጹ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 15:04:33