Breaking News >> News >> FanaBC


የጣሊያን ሎምባርዲያ ክልል ፕሬዚዳንት ባለሐብቶቻቸው በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ እንደሚያበረታቱ ጠቆሙ


Link [2022-03-24 18:55:14]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ በሀገሪቷ ከሎምባርዲያ ክልል ፕሬዚዳንት አቲሊዮ ፎንታና ጋር በኢንቨስትመንት፣ በቱሪዝምና ንግድ ዙሪያ በጋራ መሥራት በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ መወያየታቸውን ገለጹ። በውይይቱ አምባሳደሯ ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እንዳብራሩና ያለውን ሰፊ የኢንቨስትመንት አማራጭ እንዳስረዱ ጠቁመዋል፡፡ በሎምባርዲያ የሚገኙ ባለሐብቶችም በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ላይ እንዲሳተፉ ፕሬዚዳንቱ ድጋፍ እንዲያደርጉ […]

The post የጣሊያን ሎምባርዲያ ክልል ፕሬዚዳንት ባለሐብቶቻቸው በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ እንደሚያበረታቱ ጠቆሙ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:29:04