Breaking News >> News >> FanaBC


ብሪታኒያ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የድጋፍ አቅርቦቱ እንዲሳለጥ ግጭት ማቆሙን አደነቀች


Link [2022-03-24 18:55:14]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ለሚገኙ የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦቱ የተሳለጠ እንዲሆን ግጭት ማቆሙን አስታውቋል፡፡ ይህንኑ የመንግሥት ውሳኔ ተከትሎ በኢትዮጵያ የብሪታኒያ ኤምባሲ÷ የኢትዮጵያ መንግሥት ያሳለፈውን ውሳኔ እናደንቃለን ብሏል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ለሚገኙ ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ ሲባል ግጭት ለማቆም መወሰኑን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት መግለጫ […]

The post ብሪታኒያ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የድጋፍ አቅርቦቱ እንዲሳለጥ ግጭት ማቆሙን አደነቀች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:30:50