Breaking News >> News >> FanaBC


ጀርመን ለኢትዮጵያ ልማትና ዕድገት የበኩሏን አስተዋጽኦ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን አሳወቀችለኢትዮጵያ ልማትና ዕድገት ጀርመን የበኩሏን አስተዋጽኦ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን አሳወቀች


Link [2022-03-24 17:33:29]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከግጭት እና አለመራጋጋት ወጥታ ልማትና ዕድገቷ እንዲሳካ ጀርመን የበኩሏን አስተዋጽኦ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን በጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስቴር የምስራቅ አፍሪካ ኃላፊ ቮን ኢሰን ማርከስ ገለጹ፡፡ የጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስቴር ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ከገንዘብ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ጋር በሁለትዮሽ የኢኮኖሚ ትብብር ላይ መክረዋል፡፡ በምስራቅ አፍሪካ የስራ […]

The post ጀርመን ለኢትዮጵያ ልማትና ዕድገት የበኩሏን አስተዋጽኦ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን አሳወቀችለኢትዮጵያ ልማትና ዕድገት ጀርመን የበኩሏን አስተዋጽኦ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን አሳወቀች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:29:26