Breaking News >> News >> FanaBC


በምስራቅ አፍሪካ ዳታ ሲስተም በመገንባት የሚታወቀው “የዊንጉ አፍሪካ ዳታ ኢኮ ሲስተምስ” ማዕከል አገልግሎት መሥጠት ጀመረ


Link [2022-03-24 17:33:29]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከሚያስተዳድራቸው ፓርኮች መካከል ኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ውስጥ የሚገኘው “ዊንጉ አፍሪካ ዳታ ኢኮ ሲስተምስ” የተሰኘ ኩባንያ የገነባው የመረጃ ቋት ማዕከል አገልግሎት መሥጠት ጀምሯል፡፡ “ዊንጉ አፍሪካ ዳታ ኢኮ ሲስተምስ” በምስራቅ አፍሪካ የመረጃ ቋት መሰረተ ልማትን በመገንባት የሚታወቅ ኩባንያ ሲሆን፥ በኢትዮጵያም አዲስ አበባ ላይ በኢንፎርሜሽን […]

The post በምስራቅ አፍሪካ ዳታ ሲስተም በመገንባት የሚታወቀው “የዊንጉ አፍሪካ ዳታ ኢኮ ሲስተምስ” ማዕከል አገልግሎት መሥጠት ጀመረ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:29:51