Breaking News >> News >> FanaBC


የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም በፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው ለቀቁ


Link [2022-03-23 19:36:13]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም በፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው ለቀቁ። ዓየር  መንገዱ ባወጣው መግለጫ  አቶ ተወልደ በፈቃዳቸው ከሀላፊነት መልቀቃቸውን አስታውቋል። አየር መንገዱ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፥ አቶ ተወልደ ላለፉት ስድስት ወራት ህክምናቸውን በአሜሪካ ሲከታተሉ መቆየታቸውን አስታውሷል፡፡ አቶ ተወልደ ገብረማርያም በግል የጤና እክል ምክንያት የአየር መንገዱ […]

The post የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም በፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው ለቀቁ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:29:37