Breaking News >> News >> FanaBC


የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የጸጥታ ችግር በነበረባቸው አካባቢዎች የተመዘገበውን የተማሪዎች ውጤት ዳግም ማየት የሚቻልበት ሁኔታ እንዲኖር ምክረ ሀሳብ አቀረበ


Link [2022-03-23 18:14:42]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናን አስመልክቶ የጦርነት ወይም የጸጥታ ችግር በነበረባቸው አካባቢዎች የተመዘገበውን የተማሪዎች ውጤት ዳግም ማየት የሚችልበትን ሁኔታ እንዲያመቻች የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ምክረ ሀሳብ አቀረበ። የ2013 ዓ.ም የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተናን አስመልከቶ በቀረበ ቅሬታና የተካሄደ ምርመራን መሰረት በማድረግ ባወጣው መግለጫ፥ ከጉዳዩ […]

The post የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የጸጥታ ችግር በነበረባቸው አካባቢዎች የተመዘገበውን የተማሪዎች ውጤት ዳግም ማየት የሚቻልበት ሁኔታ እንዲኖር ምክረ ሀሳብ አቀረበ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:28:22