Breaking News >> News >> FanaBC


ሁሉንም የማሕበረሰብ ክፍል ቀርበን ልናዳምጠው ይገባል ያልነው ብዙ የሚነግረን ነገር እንዳለ ስለምናውቅ ነው – ከንቲባ አዳነች


Link [2022-03-23 18:14:42]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሁሉንም የማሕበረሰብ ክፍል ቀርበን ልናዳምጠው ይገባል ያልነው ብዙ የሚነግረን ነገር እንዳለ ስለምናውቅ ነው ” ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ ሲካሄድ በነበረው የህዝብ የውይይት መድረክ በርካታ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ከተሰብሳቢዎች የተነሱ ሲሆን÷ በማጠቃለያ መርሀ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት ከንቲባ አዳነች የተሰጡትን አስተያቶች በሙሉ እንደ […]

The post ሁሉንም የማሕበረሰብ ክፍል ቀርበን ልናዳምጠው ይገባል ያልነው ብዙ የሚነግረን ነገር እንዳለ ስለምናውቅ ነው – ከንቲባ አዳነች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:31:15