Breaking News >> News >> FanaBC


የሐረሪ ክልል ህዝብ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ በትኩረት እንሰራለን – አቶ ኦርዲን በድሪ


Link [2022-03-23 16:55:47]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ህዝብ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ በትኩረት እንደሚሰራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ። በብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባዔ በተላለፉ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ዙሪያ በሐረሪ ክልል ህዝባዊ ውይይት ተካሂዷል። የውይይቱ ተሳታፊዎች የክልሉ መንግስት በተለይም የመልካም አስተዳደር ችግሮች እንዲቀረፉ በትኩረት እንዲሰራ ጠይቀዋል። የተጀመሩ የልማት ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ […]

The post የሐረሪ ክልል ህዝብ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ በትኩረት እንሰራለን – አቶ ኦርዲን በድሪ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:30:13