Breaking News >> News >> FanaBC


የውጭ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን የሚያፈሱበት ጊዜ አሁን ነው – ኢንቨስትመንት ኮሚሽን


Link [2022-03-23 11:53:33]



አዲስ አበባ፣መጋቢት 14፣2014(ኤፍ ቢሲ) በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ የውጭ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን የሚያፈሱበት ጊዜ አሁን ነው ሲሉ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሚ ተናገሩ፡፡ ከሚሽነሯ ሪሞርቺያቶሪ ሪዩኒቲ ከተባለው የጣሊያን የባህር ትራንስፖርት ኩባንያ ቡድን ጋር ውይይት ማድረጋቸውን ገልፀዋል፡፡ ኮሚሽነሯ በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት በጣሊያን ግንባር ቀድም ከሆነው ኩባንያ ጋር በሎጂስቲክስ ዘርፍ ቀጣይ የኢንቨስትመንት እቅዶቻቸው እና ተግባሮቻቸው ላይ ውጤታማ […]

The post የውጭ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን የሚያፈሱበት ጊዜ አሁን ነው – ኢንቨስትመንት ኮሚሽን appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:28:35