Breaking News >> News >> FanaBC


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ስታዲየም ግንባታን በቅርብ ጊዜ ለማጠናቀቅ እንሰራለን – የቻይና ስቴት ኮንስትራክሽን ኢንላይት ኢንጅነሪንግ


Link [2022-03-22 21:14:21]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ስቴት ኮንስትራክሽን ኢንላይት ኢንጅነሪንግ ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ ዋንግ ቹንቺንግ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ስታዲየምን በፍጥነት ለመጨረስ በሚያስችል ጉዳይ ላይ ከባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ዋና ስራ አስኪያጁ ዋንግ ቹንቺንግ “የኢትዮጵያ ብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ የዘገየው በውጭ ምንዛሪ የሚከፈለን ክፍያ በመዘግየቱ በ2020 ከውጭ ሀገር ተገዝተው የሚገቡ […]

The post የኢትዮጵያ ብሔራዊ ስታዲየም ግንባታን በቅርብ ጊዜ ለማጠናቀቅ እንሰራለን – የቻይና ስቴት ኮንስትራክሽን ኢንላይት ኢንጅነሪንግ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:28:50