Breaking News >> News >> FanaBC


የጣሊያን የባህር ትራንስፖርት ኩባንያ በኢትዮጵያ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ


Link [2022-03-22 19:55:55]



አዲስ አበባ፣መጋቢት 13፣2014(ኤፍ ቢ ሲ)የጣሊያን የባህር ትራንስፖርት ኩባንያ ሪሞርቺያቶሪ ዩኒቲ በኢትዮጵያ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል፡፡ ሪሞርቺያቶሪ ዩኒቲ የተሰኘው የጣሊያን የባህር ትራንስፖርት ኩባንያ ቡድን በኢትዮጵያ የቅድመ ኢንቨስትመንት ጉብኝት አድርጓል። የሪሞርቺያቶሪ ዩኒቲ ቡድን ከትራንስፖርት ሚኒስትሯና ሎጀስቲክስ ዳግማዊት ሞገስ ጋር ኩባንያው በኢትዮጵያ በዘርፉ ለመስራት በሚያስችለው ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል። በዚህ ወቅትም በትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ዘርፍ ያሉ እድሎች መመልከቱን ሚኒስትሯ በማህበራዊ […]

The post የጣሊያን የባህር ትራንስፖርት ኩባንያ በኢትዮጵያ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 16:58:34