Breaking News >> News >> FanaBC


ኢትዮጵያ ያሏትን ተጨባጭ እውነታዎች ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማስረዳት የምታደርገውን እንቅስቃሴ ልታጠናክር ይገባል – የሕግ ምሁራን


Link [2022-03-21 22:54:03]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያሏትን ተጨባጭ እውነታዎች ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማስረዳት የምታደርገውን እንቅስቃሴ አጠናክር መቀጠል አለባት ሲሉ የሕግ ምሁራን ጠቆሙ፡፡ የሕግ ባለሙያው አቶ መስኡድ ገበየሁ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ በገለልተኛ ተቋማት የተረጋገጡ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ሪፖርቶች በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ በቂ ትኩረት እንዳልተሰጣቸው ተናግረዋል፡፡ ለአብነትም በሰሜኑ የአገራችን ክፍል […]

The post ኢትዮጵያ ያሏትን ተጨባጭ እውነታዎች ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማስረዳት የምታደርገውን እንቅስቃሴ ልታጠናክር ይገባል – የሕግ ምሁራን appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:31:20