Breaking News >> News >> FanaBC


የአማራ ክልል በጦርነት የደረሰበትን ችግር ለመሻገር ከክልሉ ጋር በትብብር ለመሥራት ዝግጁ ነን – የሩሲያ አምባሳደር


Link [2022-03-21 17:57:34]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጀኒ ተረኺን የአማራ ክልል በጦርነት ምክንያት የደረሰበትን ውድመት ለመሻገር ከክልሉ ጋር በትብብር ለመሥራት ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ኢቭጀኒ ተረኺን ጋር ተወያይተዋል። በዚህ ወቅትም አምባሳደር ኢቭጀኒ ተረኺን ከአማራ ክልል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጋር በሰው ኀይል ልማት ዙሪያ […]

The post የአማራ ክልል በጦርነት የደረሰበትን ችግር ለመሻገር ከክልሉ ጋር በትብብር ለመሥራት ዝግጁ ነን – የሩሲያ አምባሳደር appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:30:42