Breaking News >> News >> FanaBC


ጠ/ሚ ዐቢይ በዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያ ባስመዘገበችው ውጤት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ


Link [2022-03-21 15:15:57]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሰርቢያ -ቤልግሬድ የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ ይዛ በማጠናቀቋ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷በሰርቢያ-ቤልግሬድ በተካሄደው 18ኛው የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃን ይዛ ስላጠናቀቀች የተሰማኝን ደስታ እገልፃለሁ! እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ! […]

The post ጠ/ሚ ዐቢይ በዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያ ባስመዘገበችው ውጤት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:31:33