Breaking News >> News >> FanaBC


የኦሮሚያና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልሎችን የሚያገናኘው የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ፕሮጀክት በጥሩ አፈፃፀም ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ


Link [2022-03-21 12:53:09]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልልን ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሚያስተሳስረው የአጋሮ-ጌራ-ሜዳቦ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ፕሮጀክት በጥሩ አፈፃፀም ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡ 100 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው ፕሮጀክቱ አጠቃላይ አፈፃፀሙ በጥሩ እንቅስቃሴ ላይ እንደሚገኝ በመስክ የስራ ቅኝት ተገምግሟል። በእስካሁኑ የሥራ እንቅስቃሴም ፤ የዲዛይን ሥራ፣ የካምፕ ግንባታ፣ የአፈር ቁፋሮ ሥራዎች፣ የጠጠር ማምረት፣ ኮንክሪት […]

The post የኦሮሚያና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልሎችን የሚያገናኘው የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ፕሮጀክት በጥሩ አፈፃፀም ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 07:14:30