Breaking News >> News >> FanaBC


በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ የተሻለ ውጤት ለማምጣት ሰራዎችን በጥልቀት በመገምገም ልንሰራ ይገባል- ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ


Link [2022-03-21 12:53:09]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ የተሻለ ውጤት ለማምጣት ስራዎችን በጥልቀት በመገምገም እና ተገቢውን ድጋፍና ክትትል በማድረግ ልንሠራ ይገባል ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ገለጹ፡፡ ሚኒስቴሩ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ሁለተኛውን ዙር የ100 ቀናት ዕቅድ አፈጻጸሙን የገመገመ ሲሆን÷ በመድረኩ ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት የሁለተኛው ዙር እቅድ አፈጻፀም ላይ የተሰሩ ሰራዎች […]

The post በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ የተሻለ ውጤት ለማምጣት ሰራዎችን በጥልቀት በመገምገም ልንሰራ ይገባል- ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:31:45