Breaking News >> News >> FanaBC


ባህርዳርን ከሩሲያ ከተሞች ጋር በእህትማማችነት ለማስተሳሰር በቅንጅት ይሰራል- አምባሳደር ኢቭጀኒ ተረኺን


Link [2022-03-21 12:53:09]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህርዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር ድረስ ሳህሉ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ኢቭጀኒ ተረኺን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በባህር ዳር ከተማ እድገትና መሰረተ ልማቶች እንዲሁም በከተሞች ትስስር ጉዳይ መክረዋል፡፡ አምባሳደር ኢቭጀኒ ተረኺን ለኢትዮጵያ ያላቸውን ፍቅርና አክብሮት እንዲሁም ለባህር ዳር ከተማ ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል። አምባሳደሩ ባህርዳር ከተማን ለሩሲያ ከተሞች የእህትማማችነት […]

The post ባህርዳርን ከሩሲያ ከተሞች ጋር በእህትማማችነት ለማስተሳሰር በቅንጅት ይሰራል- አምባሳደር ኢቭጀኒ ተረኺን appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:28:59