Breaking News >> News >> FanaBC


በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የኢትዮጵያን ቀን እየተከበረ ነው


Link [2022-03-20 19:33:03]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የኢትዮጵያ ቀን እየተከበረ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ ቀንን ከመላው የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን በዱባይ በዓል ሸባብ ስታዲየም ነው እያከበሩ የሚገኙት፡፡ የኢትዮጵያ ቀን በዱባይ ሲከበር ዘንድሮ ለስምንተኛ ጊዜ ነው። በአልዓዛር ታደለ ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ! ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision […]

The post በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የኢትዮጵያን ቀን እየተከበረ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:31:25