Breaking News >> News >> FanaBC


መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለአገራዊ ራዕይ መሳካትና ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት መጠናከር በትኩረት እንደሚሰራ አስታወቀ


Link [2022-03-19 21:34:16]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአገራዊ ራዕይ መሳካትና ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት መጠናከር በትኩረት እንደሚሰራ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡   የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በቀጣይ ለህዝብ በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ ግንዛቤ መፍጠርን ዓላማ ያደረገ መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ ተካሂዷል፡፡   የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ ሚኒስትር ዶክትር ለገሰ ቱሉ÷ በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ምክንያት በስሩ ከሚገኙ መዋቅሮች ጋር […]

The post መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለአገራዊ ራዕይ መሳካትና ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት መጠናከር በትኩረት እንደሚሰራ አስታወቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:30:04