Breaking News >> News >> FanaBC


የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው


Link [2022-03-19 13:34:05]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው። ተማሪዎቹ መስከረም 22/2014 ዓ.ም መመረቅ የነበረባቸው ቢሆንም በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ወረራ ትምህርታቸው ተስተጓጉሎና የመመረቂያ ጊዜያቸው ተራዝሞ እንደነበር ተመላክቷል። ተማሪዎቹ ትምህርት ሚኒስቴር ባደረገው ምደባ መሠረት የቀራቸውን ትምህርት በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ማጠናቀቃቸውን አሚኮ ዘግቧል። ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ […]

The post የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:31:11