Breaking News >> News >> FanaBC


በኮሙኒኬሽን ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የጋራ ግንዛቤ ለመፍጠር ያለመ መድረክ እየተካሄደ ነው


Link [2022-03-19 13:34:05]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሙኒኬሽን ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የጋራ ግንዛቤ ለመፍጠር ያለመ መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በተዘጋጀው በዚሁ መድረክ ላይ የክልል የኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊዎች፣ የመገናኛ ብዙሃን ሃላፊዎች፣ የፌዴራል ሚኒስትር መስሪያ ቤቶች የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተሮች እየተሳተፉ ነው። የውይይት መድረኩን በንግግር የከፈቱት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሀላፊ ሚኒስትር ዶክተር […]

The post በኮሙኒኬሽን ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የጋራ ግንዛቤ ለመፍጠር ያለመ መድረክ እየተካሄደ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:28:13