Breaking News >> News >> FanaBC


በደቡብ ክልል ግንባታቸው የተጓተቱና የተቋረጡ የልማት ፕሮጀክቶች አሰራር ዳግም እንዲፈተሸ የክልሉ ምክር ቤት አባላት አሳሰቡ


Link [2022-03-19 11:19:59]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ግንባታቸው የተጓተቱ እና የተቋረጡ የልማት ፕሮጀክቶች አሰራር ዳግም ሊፈተሸ እንደሚገባ የክልሉ ምክር ቤት አባላት አሳሰቡ፡፡ በክልሉ የልማት ፕሮጀክቶች ግንባታ መጓተትና መቋረጥ በህዝቡ ዘንድ ከፍተኛ ቅሬታ እየፈጠረ እንደሚገኝ ያነሱት የክልሉ ምክር ቤት አባላት ፥ የክልሉ መንግስት የፕሮጀክቶችን አሰራር ዳግም ሊፈትሽ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡ ምክር ቤቱ ትናንት በጀመረው […]

The post በደቡብ ክልል ግንባታቸው የተጓተቱና የተቋረጡ የልማት ፕሮጀክቶች አሰራር ዳግም እንዲፈተሸ የክልሉ ምክር ቤት አባላት አሳሰቡ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:28:39