Breaking News >> News >> FanaBC


አቶ ደመቀ ከኦክስፋም ኢንተርናሽናል ዋና ዳይሬክተር ጋር ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች አፋጣኝ ድጋፍ መስጠትን አስመልክተው መከሩ


Link [2022-03-19 11:19:59]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የኦክስፋም ኢንተርናሽናል ዋና ዳይሬክተር ጋብሪኤላ ቡቸርን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የሚደረግ አፋጣኝ ድጋፍን አስመልክተው መከሩ። ድርቅ፣ ኮቪድ-19፣ ግጭት እና መፈናቀል በኢትዮጵያ በሚሊየን የሚቆጠሩ ዜጎችን ህይወት አደጋ ላይ መጣሉን የጠቆሙት ሃላፊዎቹ ፥ ከኦክስፋም እና ከሌሎች የሰብዓዊ አጋሮች […]

The post አቶ ደመቀ ከኦክስፋም ኢንተርናሽናል ዋና ዳይሬክተር ጋር ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች አፋጣኝ ድጋፍ መስጠትን አስመልክተው መከሩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:30:54