Breaking News >> News >> FanaBC


የሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለደሴ ኮምፕረሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ጥገና ክፍል መሳሪያዎችና ማሽኖሽን ድጋፍ አደረገ


Link [2022-03-18 21:35:07]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለደሴ ኮምፕረሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ጥገና ክፍል መሳሪያዎችና ማሽኖሽን ድጋፍ ማድረጉ ተገለፀ፡፡ የሰዎች ለሰዎች የዕርዳታ ድርጅት በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት ለደረሰበት የደሴ ኮምፕረሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 6 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የቀዶ ህክምና አገልግሎት መስጫ መሳሪያዎችን እና ማሽኖችን በትናንትናው ዕለት ድጋፍ አድርጓል። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር […]

The post የሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለደሴ ኮምፕረሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ጥገና ክፍል መሳሪያዎችና ማሽኖሽን ድጋፍ አደረገ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:30:38