Breaking News >> News >> FanaBC


የብልጽግና ፓርቲ በመተዳደሪያ ደንቡ ባስቀመጠው አግባብ መሰረት ምርጫ በማካሄድ ጠንካራ የአመራር አደረጃጀት መፍጠር ችሏል


Link [2022-03-18 21:35:07]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ በመተዳደሪያ ደንቡ ባስቀመጠው አግባብ መሰረት ምርጫ በማካሄድ ጠንካራ የአመራር አደረጃጀት መፍጠር ችሏል ሲሉ የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ ተስፋዬ በልጂጌ ገለጹ። የፓርቲው አመራሮች ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ነገ ለማሻገር በቁርጠኝነት እንደሚሰሩም ነው ያረጋገጡት፡፡ አቶ ተስፋዬ፥ የብልጽግና ፓርቲ በቅርቡ ያካሄደው የከፍተኛ አመራሮች ምርጫ ፍትሃዊ፣ አሳታፊና የፓርቲውን […]

The post የብልጽግና ፓርቲ በመተዳደሪያ ደንቡ ባስቀመጠው አግባብ መሰረት ምርጫ በማካሄድ ጠንካራ የአመራር አደረጃጀት መፍጠር ችሏል appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:31:38