Breaking News >> News >> FanaBC


ወደ ቻይና ከሚላኩ የወጪ ምርቶች ጋር በተያየዘ ያጋጠሙ ችግሮችን ለመፍታት ያለመ ውይይት ተካሄደ


Link [2022-03-18 17:36:42]



አዲስ አበባ፣መጋቢት 9፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ወደ ቻይና ከሚላኩ የወጪ ምርቶች ጋር በተያያዘ ያጋጠሙ ችግሮችን ለመፍታት ያለመ የበይነ-መረብ ውይይት የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ ተካሂዷል። በውይይቱ አዲሱ ህግ ድንጋጌዎችና በላኪ ድርጅቶች ላይ እየፈጠረ ያለው ተፅዕኖ በስፋት የተነሳ ሲሆን፥ ችግሩንም ለመቅረፍ በጊዜያዊነትና በዘለቄታዊነት ይረዳሉ የተባሉ የመፍትሄ ሀሳቦችም ቀርበዋል። በውይይቱ በቻይና የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር አቶ […]

The post ወደ ቻይና ከሚላኩ የወጪ ምርቶች ጋር በተያየዘ ያጋጠሙ ችግሮችን ለመፍታት ያለመ ውይይት ተካሄደ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:28:56