Breaking News >> News >> FanaBC


ዩኒሴፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የገንዘብና የቴክኒክ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ


Link [2022-03-18 16:16:22]



አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የህጻናት አድን ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የተሟላ የገንዘብና የቴክኒክ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡ የድርጀቱ የምስራቅና የደቡብ አፍሪካ ቀጠናዊ ቢሮ የህጻናት ጥበቃ ሪጅናል አማካሪ አንደሪው በሮክስ ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስተር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷ መንግስት በተከሰተው ጦርነት እና በድርቅ ምክንያት የተጎዱ አካባቢዎችንና የተፈናቀሉ […]

The post ዩኒሴፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የገንዘብና የቴክኒክ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:28:30