Breaking News >> News >> FanaBC


የጸጥታ ችግር ያጋጠማቸው አካባቢዎች የተለየ መቁረጫ ነጥብ ለመወሰን የሚያስገድድ የውጤት ትንተና ስላልተገኘ በመደበኛው የመቁረጫ ነጥብ ተስተናግደዋል- ትምህርት ሚኒስቴር


Link [2022-03-18 16:16:22]



አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታ ችግር ያጋጠማቸው አካባቢዎች የተለየ መቁረጫ ነጥብ ለመወሰን የሚያስገድድ የውጤት ትንተና ስላልተገኘ በመደበኛው የመቁረጫ ነጥብ ተስተናግደዋል አለ የትምህርት ሚኒስቴር፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ 12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት እና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ጋር ተያይዞ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የ12ኛ ክፍል ፈተና በሁለት ዙር እንዲሰጥ […]

The post የጸጥታ ችግር ያጋጠማቸው አካባቢዎች የተለየ መቁረጫ ነጥብ ለመወሰን የሚያስገድድ የውጤት ትንተና ስላልተገኘ በመደበኛው የመቁረጫ ነጥብ ተስተናግደዋል- ትምህርት ሚኒስቴር appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:29:13