Breaking News >> News >> FanaBC


የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን የበለጠ ለመሳብ መንግሥት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ነው- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን


Link [2022-03-18 13:54:53]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን የበለጠ ለመሳብ መንግሥት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ። አምባሳደር ሬድዋን በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እየተሳተፉ ከሚገኙ እና ለመሳተፍ ፍላጎት ካላቸው የህንድ ባለሀብቶች እና ከህንድ የኢንቨስትመንት ፎረም አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ሬድዋን በሰጡት ማብራሪያ ኢትዮጵያ ለውጭ […]

The post የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን የበለጠ ለመሳብ መንግሥት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ነው- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:30:30