Breaking News >> News >> FanaBC


የብልጽግና ፓርቲ ተተኪ አመራሮችን ወደ ኃላፊነት በማምጣት ተራማጅነቱን በተግባር አሳይቷል-የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት


Link [2022-03-18 13:54:53]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ በዲሞክራሲያዊና ነጻ ምርጫ ተተኪ አመራሮችን ወደ ኃላፊነት በማምጣት ተራማጅነቱን በተግባር አሳይቷል ሲሉ የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ተናገሩ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ከሰሞኑ በአዲስ አበባ ባካሄደው የመጀመሪያ ጉባኤው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፎ መጠናቀቁ ይታወቃል፡፡ በጉባኤ የፓርቲውን ፕሬዚዳንት ጨምሮ ሁለት ምክትል ፕሬዚዳንቶችን እንዲሁም የማዕከላዊና ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት የተመረጡ […]

The post የብልጽግና ፓርቲ ተተኪ አመራሮችን ወደ ኃላፊነት በማምጣት ተራማጅነቱን በተግባር አሳይቷል-የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:29:33