Breaking News >> News >> FanaBC


ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜያቸውን ካጠናቀቁት የሳዑዲ አምባሳደር ጋር በሀገሪቱ ስላሉ ኢትዮጵያውያን ተነጋገሩ


Link [2022-03-17 23:14:52]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን በኢትዮጵያ የሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ሣሚ ጃሚል አብዱላህን አሰናበቱ። ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ እና አምባሳደር ሣሚ ጃሚል አብዱላህ በሳዑዲ አረቢያ ውስጥ በአስቸጋሪ ሁኔታ በሚገኙ ኢትዮጲያውያን ሰብዓዊ አያያዝ፣ ወደ አገር ለመመለስ በመንግሥት ስለተዘጋጀውና በቅርቡ በሚተገበረው መርሐ ግብር ላይ ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደሩ በቆይታቸው ስላበረከቱት አስተዋጽኦም […]

The post ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜያቸውን ካጠናቀቁት የሳዑዲ አምባሳደር ጋር በሀገሪቱ ስላሉ ኢትዮጵያውያን ተነጋገሩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:31:57