Breaking News >> News >> FanaBC


አስፈላጊውን መረጃ ብንይዝም “በሲስተም መቋረጥ“ ምክንያት ከወልቂጤ ኬላ ማለፍ አልቻልንም- ቡና ላኪዎችና አሽከርካሪዎች


Link [2022-03-17 21:55:23]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህጋዊ ቡና ላኪዎች ሆነን የሚጠበቅብንን ሙሉ መረጃ ብንይዝም “በሲስተም መቋረጥ” ምክንያት ከሳምንት በላይ ከወልቂጤ ኬላ ማለፍ አልቻልንም ሲሉ ቡና ላኪዎች እና አሽከርካሪዎች ቅሬታ አሰሙ፡፡ ቅሬታ አቅራቢዎቹ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በሰጡት ማብራሪያ÷ በቦታው ያሉትን የስራ ኃላፊዎች ብንጠይቅም አጥጋቢ ምላሽ ሊሰጡን አልቻሉም፤ ቦታውም ሞቃታማ በመሆኑ ቡናው የመበላሸት ዕድል ይኖረዋል፥ […]

The post አስፈላጊውን መረጃ ብንይዝም “በሲስተም መቋረጥ“ ምክንያት ከወልቂጤ ኬላ ማለፍ አልቻልንም- ቡና ላኪዎችና አሽከርካሪዎች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:29:09