Breaking News >> News >> FanaBC


የክልሉ ካቢኔ በብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ የተላለፉ አቅጣጫዎችን ወደ ተግባር መቀየር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያየ


Link [2022-03-17 18:14:32]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ካቢኔ በብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ የተላለፉ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎችን ወደ ተግባር መቀየር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እንደገለጹት÷ የዋጋ ግሽበትንና የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት በሀገር ደረጃ እየተከናወኑ ካሉ ተግባራት በተጨማሪ ከክልሉ ነባራዊ ሁኔታ አንፃርም ችግሩን ለማቃለል በትኩረት ይሰራል፡፡ […]

The post የክልሉ ካቢኔ በብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ የተላለፉ አቅጣጫዎችን ወደ ተግባር መቀየር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያየ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:28:42