Breaking News >> News >> FanaBC


የዓለም የጤና ድርጅት “የህክምና ቁሳቁስ ወደ ትግራይ ክልል እንዳላደርስ በመንግስት ተከልክያለሁ” ማለቱ ፍጹም ከእውነት የራቀ ነው-መንግስት


Link [2022-03-17 18:14:32]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የጤና ድርጅት “የህክምና ቁሳቁስ ወደ ትግራይ ክልል እንዳላደርስ በመንግስት ተከልክያለሁ” ማለቱ ፍጹም ከእውነት የራቀ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡   የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የድርጅቱን መርሆችና እሴቶች የጣሰ አካሄድ እየተከተሉ መሆኑንም የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡   የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር በስዊዘርላንድ ጀኔቭ ትናንት […]

The post የዓለም የጤና ድርጅት “የህክምና ቁሳቁስ ወደ ትግራይ ክልል እንዳላደርስ በመንግስት ተከልክያለሁ” ማለቱ ፍጹም ከእውነት የራቀ ነው-መንግስት appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:29:41