Breaking News >> News >> FanaBC


በመዲናዋ ያጋጠመው የኃይል መቆራረጥ በሁለት ሣምንታት ውስጥ ይስተካከላል – የአዲስ አበባ ኤሌክትርክ አገልግሎት


Link [2022-03-17 14:55:09]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ያጋጠመውን የኃይል መቆራረጥ ችግር በሁለት ሣምንታት ውስጥ ለማስተካከል እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ሰሞኑን በመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች የተስተዋለው የኃይል መቆራረጥ በትራንስፎርመር መቃጠል ምክንያት የተፈጠረ መሆኑን የአዲስ አበባ ኤሌክትርክ አገልግሎት ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ገበየሁ ሊኪሳ ለፋና ብሮድካስትንግ ኮርፖሬት ገልጸዋል፡፡ በዚህም በሰበታ […]

The post በመዲናዋ ያጋጠመው የኃይል መቆራረጥ በሁለት ሣምንታት ውስጥ ይስተካከላል – የአዲስ አበባ ኤሌክትርክ አገልግሎት appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:28:18