Breaking News >> News >> FanaBC


አገራትን በመውረር ብዙዎችን በቦምብ የገደለችው አሜሪካ ፑቲንን “የጦር ወንጀለኛ” የማለት ሞራል ሊኖራት አይችልም – የሩስያ ቃል አቀባይ


Link [2022-03-17 14:55:09]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራቅን ጨምሮ የውጭ አገራትን በመውረር በዓለም ዙሪያ በ100 ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በቦምብ የገደለች አሜሪካ ፑቲንን የጦር ወንጀለኛ የማለት ሞራል የላትም ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሜትሪ ፔስኮቭ ተናገሩ፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን “ፑቲን የጦር ወንጀለኛ ናቸው” ማለታቸውን ተከትሎ ክሬምሊን በጉዳዩ ላይ መልስ ሰጥታለች፡፡ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሜትሪ ፔስኮቭ […]

The post አገራትን በመውረር ብዙዎችን በቦምብ የገደለችው አሜሪካ ፑቲንን “የጦር ወንጀለኛ” የማለት ሞራል ሊኖራት አይችልም – የሩስያ ቃል አቀባይ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:28:46