Breaking News >> News >> FanaBC


የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቅርቡ የተሾሙ አምባሳደሮች የቦታ ምደባ ዝርዝር ይፋ አደረገ


Link [2022-03-17 14:55:09]



የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ ክቡር አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በዛሬው ሳምንታዊ መገለጫቸው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገሮች ለሚወክሉ አምባሳደሮች የባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት እና የአምባሳደርነት ሹመት ጥር 18 ቀን 2014 ዓ.ም መስጠታቸው አስታውሰው፣ አምባሳደሮቹ የተመደቡባቸውን ሀገራት እንደሚከተለው አቅርበዋል። 1. አምባሳደር ተፈራ ደርበው —ጃፓን 2. አምባሳደር ደሴ ዳልኬ—ደቡብ ኮሪያ 3. አምባሳደር ዶ/ር ስለሺ […]

The post የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቅርቡ የተሾሙ አምባሳደሮች የቦታ ምደባ ዝርዝር ይፋ አደረገ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:30:58