Breaking News >> News >> FanaBC


በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያያለው እምቅ ተፈጥሯዊ ውበት የኢትዮጵያን ቀጣይ የቱሪዝም አቅም ተስፋ በግልጽ የሚያመላክት ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ


Link [2022-03-17 10:34:50]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሚዛን አማን ከተማና አከባቢው የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡   ሚኒስትሯ ጉብኝታቸውን አስመልክተው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷ “በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ፣ የሚዛን አማን ከተማና አከባቢው የተመለከትኩት እምቅ ተፈጥሯዊ ውበት፣ የህዝቡ ሠው ወዳድነት እና አርቆ አሳቢነት የቱሪዝም አቅም ቀጣይ የኢትዮጵያ […]

The post በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያያለው እምቅ ተፈጥሯዊ ውበት የኢትዮጵያን ቀጣይ የቱሪዝም አቅም ተስፋ በግልጽ የሚያመላክት ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:30:00