Breaking News >> News >> FanaBC


የኢትዮጵያን የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ የኢንቨስትመንት ዕድል የሚያስተዋውቅ ፎረም በዱባይ ተካሄደ


Link [2022-03-17 00:54:13]



አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያን የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ያለውን አማራጭ የኢንቨስትመንት ዕድል የሚያስተዋውቅ የኢንቨስትመንት ፎረም ለተባበሩት አረብ ኢሚሬቶችና ለውጭ አገራት ባለሃብቶች በዱባይ ተካሄዷል።   በፎረሙ ላይ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ምክትል ኮሚሽነር አቶ ተመስገን ጥላሁን ባደረጉት ንግግር÷ የዘርፉን የኢንቨስትመንት አማራጭ ለማስፋት መንግስት ዘርፈ ብዙ ስራዎችን እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል።   የውጭ […]

The post የኢትዮጵያን የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ የኢንቨስትመንት ዕድል የሚያስተዋውቅ ፎረም በዱባይ ተካሄደ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:31:42