Breaking News >> News >> FanaBC


መንግስት ሌብነትን ለማጋለጥ እያሳየ ያለውን ቁርጠኝነት ወደ ተግባር ለመቀየር እንሰራለን- የፌደራል ስነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን


Link [2022-03-16 19:34:33]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ሌብነትና ብልሹ አሰራርን ለማጋለጥ እያሳየ ያለውን የፓለቲካ ቁርጠኝነት ወደ ተግባር ለመቀየር እንሰራለን ሲሉ የፌደራል ስነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽነር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ ተናገሩ፡፡   ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ የነበራቸው ኮሚሽነሩ በሀገሪቱ ተቋማዊ የመሰለውን የተደራጀ ሌብነት እና ብልሹ አሰራር በማጋለጥ ከከፍተኛ ባለስልጣናት እስከ ታችኛው መዋቅር ድረስ […]

The post መንግስት ሌብነትን ለማጋለጥ እያሳየ ያለውን ቁርጠኝነት ወደ ተግባር ለመቀየር እንሰራለን- የፌደራል ስነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:29:56